በቪክቶሪያ ውስጥ ያሉትን የህይወት ድርጊቶች ዝርዝር መረጃ መዝግበናል። እንዲሁም ለነዚህ ድርጊቶች ምስክር ወረቀት እናቀርባለን።

ስለሚከተለው እኛን ማነጋገር

  • ለህጻን መወለድና የልደት ምስክር ወረቀት ስለመመዝገብ
  • የሞት ምስክር ወረቀቶች
  • የጋብቻ ምስክር ወረቀቶች
  • ለዝምድና እና የዝምድና ምስክር ወረቀቶች ምዝገባ
  • በ Victorian Marriage Registry በኩል ጋብቻ መፈጸም
  • ስም ስለመቀየር
  • የጾታ ማረጋገጫ

ለበለጠ መረጃ እና ድጋድ

በራስዎ ቋንቋ ምክር

በራስዎ ቋንቋ የBDM’ን ለማነጋገር የትርጉምና አስተርጓሚ አገልግሎት በስልክ/TIS በስልክ 13 14 50 መደወል። ከ Registry of Births, Deaths and Marriages Victoria ጋር በስልክ 1300 369 367 አድርገው እንዲያነጋግርዎ መጠየቅ።

ለእኛ መደወል

በስልክ፡ 1300 369 367 ከጥዋቱ 8am – 4pm ከሰኞ እስከ ዓርብ (ህዝባዊ ነዓላትን አያካትትም)

በ BDM ድረገጽ

ለመጎብኘት www.bdm.vic.gov.au እና ጥያቄ ለማቅረብ ‘እኛን ማነጋገር/Contact Us’ የሚለውን መምረጥ።

BDM Registry አገልግሎት ማእከል

አድራሻ፡ Ground floor, 595 Collins Street Melbourne
ከጥዋቱ 8am – 4pm ከሰኞ እስከ ዓርብ (ህዝባዊ በዓላትን አያካትትም)

የፍትህ አገልግሎት ማእከላት/Justice Service Centres

በሞላው ቪክቶሪያ ውስጥ ላሉ የ BDM አገልግሎቶች በፍትህ አገልግሎት ማእከላት በኩል ይቀርባል። ለበለጠ ዝርዝር መረጃ በድረገጽ www.justice.vic.gov.au/service-locations (External link) ላይ መጎብኘት.